Skip to main content
fer
Title
Legal Affairs Department

rtgt4

fer view
የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
Title
የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። view

 ኮሌጁ  የውስጥ ገቢውን ለማሳደግ የተለያዩ ገቢ መሰባሰቢያ መንገዶችን እየተጠቀመ ነው።
Title
ኮሌጁ የውስጥ ገቢውን ለማሳደግ የተለያዩ ገቢ መሰባሰቢያ መንገዶችን እየተጠቀመ ነው።

የቅበት  ኮ / ኢ / ኮሌጅ 
///////////////////////////////////
☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
//////////////////////////////
ተህሳስ     7/04/2017  ዓ.ም

👉 መያድን   በማስተባበር የ 247,474 ብር  ግብዓት ድጋፍ አገኘ ።

👉ኮሌጁ  የውስጥ ገቢውን ለማሳደግ የተለያዩ ገቢ መሰባሰቢያ መንገዶችን እየተጠቀመ መሆኑ ይታወቃል።

👉 በመሆኑም ድጋፍ የተገኘው በአይናጌ ቤተሰብና  ህፃናት ልማት ድርጅት ሲሆን 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧  ድጋፉም የተለያዩ ይዘት የላቸው በርከት የሉ ቆርቆሮ  :ሚስማር  በካርቶን :የጥቅልል ጎመን 🥬🥬    የሰሊጥ : የቀይስር ና ካሮት  ዘር  ፍሬ  በጣሰ :የግንባታ ድንጋይ እና  ሌሎችንም ድጋፎችን በዛሬው እለት አበርክቷል ።

👉ኮሌጁም  የተደረገውን ድጋፍ ከልብ  በማመስገን  በቦታው ተገኝቶ  ርክክብ ያደረገ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባታው የሚገባ ይሆናል ።

የቅበት   ኮ/ኢ/ኮሌጅ 

 ኮሌጁ  የውስጥ ገቢውን ለማሳደግ የተለያዩ ገቢ መሰባሰቢያ መንገዶችን እየተጠቀመ ነው። view

ኮሌጁ ለጋርመንት  ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ተሰጠ።
Title
ኮሌጁ ለጋርመንት ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ተሰጠ።

👉   ኮሌጁ ለጋርመንት  ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ሰጠ።
======================================

የካቲት      10/06/2017  ዓ.ም

👉 የሰልጣኞችን   ሙያዊ ክህሎት ለማዳበር   ከተለያዩ  ኢንተርፕራይዞች እና እንደስትሪዎች  ጋር የጋራ የትብብር ስልጠና መስጫ ሰነድ በመፈራረም  ሰልጣኞች በቂ የተግባር ልምምድ አግኝተው  እንዲበቁ እና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ታሰቢ በማድረግ በዛሬው እለት ለጋርመንት  ዲፓርትመንት ሰልጣኞች
የትብብር ስልጠና እንዲወጡ ማድረግ ተችሏል ።

ኮሌጁ ለጋርመንት  ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ተሰጠ። view
ኮሌጁ ለአይሲሲ ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ተሰጠ።
Title
ኮሌጁ ለአይሲሲ ዲፓርትመንት ሰልጣኞች የትብብር ስልጠና ተሰጠ።

የካቲት      07/06/2017  ዓ.ም

👉   ኮሌጁ ለአይሲሲ ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ተሰጠ።

======================================

👉 የሰልጣኞችን   ሙያዊ ክህሎት ለማዳበር   ከተለያዩ  ኢንተርፕራይዞች እና እንደስትሪዎች  ጋር የጋራ የትብብር ስልጠና መስጫ ሰነድ በመፈራረም  ሰልጣኞች በቂ የተግባር ልምምድ አግኝተው  እንዲበቁ እና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ተሰቢ በማድረግ በዛሬው እለት ለአይሲሲ ዲፓርትመንት ሰልጣኞች
የትብብር ስልጠና እንዲወጡ ማድረግ ተችሏል ።

ኮሌጁ ለአይሲሲ ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ተሰጠ። view
ይምጡ ይስልጥኑ ክህሎትና እውቃት ባካበቱ አሰልጣኞቻችን የተለያዩ የሙያ መስኮች ባለቤት ይሁኑ! የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ!
Title
ይምጡ ይስልጥኑ ክህሎትና እውቃት ባካበቱ አሰልጣኞቻችን የተለያዩ የሙያ መስኮች ባለቤት ይሁኑ! የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ!
ይምጡ ይስልጥኑ ክህሎትና እውቃት ባካበቱ አሰልጣኞቻችን የተለያዩ የሙያ መስኮች ባለቤት ይሁኑ!
የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ!
ይምጡ ይስልጥኑ ክህሎትና እውቃት ባካበቱ አሰልጣኞቻችን የተለያዩ የሙያ መስኮች ባለቤት ይሁኑ! የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ! view
ለማህበረሰቡ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ የሚያበረክት በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቁ ዜጋ ለማፍራት እየተደረገ ባለው ጥረት ኮሌጁ የአንበሳውን ድርሻ እየተወጣ ነው ተባለ

ጥቅምት 20/2017 ቅበት ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን
የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከስልጤ ዞን ቴክኒክ ትምህርት ስልጠና ክፍል በጋራ በመሆን 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎችን በከተማ አስተዳደሩ በሚገኘው ማሰልጠኛ ተቋም በተለያዩ የሙያ መስኮች ትምርህታቸውን በመከታተል ውጤታማ እንዲሆኑ ለማድረግ ያለመ በ Mindset እና ሞቢላይዜሽን ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል
ስልጠናውን የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ቢሮ የኢንተርፕሬነር ዘርፍ ሀላፊ አቶ ረሻድ ከድር ሰጥተዋል።
በስልጠናው ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ኃላፊ አቶ ፈድሉ ከድር፤ ተማሪዎች ወቅቱ የሚጠይቀውን የሙያ ትምህርት ክህሎት በአቅራቢያቸው በሚገኘው ኮሌጅ ላይ በመማር ብቁና ተወዳዳሪ ሊሆኑ እንደሚገባ አመላክተዋል።
በኮሌጁ ዘመኑን የዋጀና ሰልጣኞችን የተለያዩ የሙያ መስክ ላይ ክህሎት የሚያገኙበት ስልጠና እየተሰጠ ነው ያሉት አቶ ፈድሉ፤ በከተማ አስተዳደሩ እንዲሁም አጎራባች ወረዳዎች ላይ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች በሚፈልጉት የሙያ መስክ በመሰልጠን ተፈላጊነታቸውን ሊያሰፉ ይገባልም ነው ያሉት።
የቅበት ከተማ አስተዳደር ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ከድር ሁሴን በበኩላቸው በከተማ አስተዳደሩና በአጎራባች ወረዳዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ባለማምጣት እንዲሁም በሌሎችም ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ ውጪ በመሆናቸው ፤ በአቅራቢያው ባለው ኮሌጅ በመመዝገብ በመረጡት የስልጠና መስክ ላይ የሙያ ባለቤት ሊሆኑ እንደሚገባ አመላክተዋል።
ኮሌጁ በማህበረሰቡ ከፍተኛ ፍላጎት መቋቋሙን ያነሱት ዋና የመንግስት ተጠሪው፤ በአጠገባቸው ባለው ፀጋ ሰልጥነው ራሳቸውንና ቤተሰባችን የሚለውጡ ሰልጣኞ ሊፈሩ እንደሚገባም ተናግረዋል።
ኮሌጁ በተለያዩ የሙያ መስኮች ከሚሰጠው ያለቀ አገልግሎት አንጻር ያለው የሰልጣኝ ቁጥር አነስተኛ ነው ያሉት አቶ ከድር በጥቂት ቀናት ውስጥ በየአካባቢው ግንዛቤ ያገኙ ሰልጣኞች ለሌሎች በማስተማር የሰልጣኞችን ቁጥር በሚፈለገው መጠን ልናሳድግ ይገባልም ነው ያሉት።
አቶ ከድር አክለውም ከተማ አስተዳደሩ ከኮሌጁ ጋር በመሆን ሰልጣኞችን ለመደገፍ እንደሚሰራ ገልፀዋል።
የስልጠናው የተሳተፉት ተመሪዎች እንደገለፁት ስለጠናው የኮሌጅ የሙያ ትምህት ላይ የነበረባቸውን የግንዛቤ ውስንነት ለመቅረፍ እንደሚያግዛቸውና በቀጣይ ለሌሎችም ግንዛቤ በመፍጠር በኮሌጁ የሙያ ባለቤት ለመሆን እንደሚሰለጥኑ አብራርተዋል።
በስልጠናው የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ኃላፊ አቶ ፈድሉ ከድር፣የቅበት ከተማ አስተዳደር ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ከድር ሁሴን፣ረዳት የመንግስት ተጠሪዎች አቶ አብዱልፈታህ ላሌና አቶ ሸይቾ ሙስጠፋ፣የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ቢሮ የኢንተርፕሬነር ዘርፍ ሀላፊ አቶ ረሻድ ከድር ፣ተማሪዎችና ሌሎችም ተሳትፈል።
ለማህበረሰቡ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ የሚያበረክት በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቁ ዜጋ ለማፍራት እየተደረገ ባለው ጥረት ኮሌጁ የአንበሳውን ድርሻ እየተወጣ ነው ተባለ view
የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
Title
የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
የምስራች !
የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
ከዚህ ባሻገር ለኮሌጆች በተደረገው ህብረተሰብ ተሳትፎ ቅበት ከተማ አስተዳደር አንደኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶለታል።
በተጨማሪም ቅበት ከተማ አስተዳደር የሚገኘው አይናጌ ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት እያኖረ በሚገኘው የማይተካ አሻራ በዞን ደረጃ የአንደኝነት ደረጃ በመቆናጠጥ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ መሆን ችሏል።
የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። view