Technology Transfer and Industry Extension Vice Dean
እንዱስቲሪ ኤክስቴሽ እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስራ ሂደት ቅበት ኮ/እ/ኮሌጅ ለይ አስፈለጊነቱ :- ክህሎት ያለው፣ ተነሳሽነት የተላበሰና ከአዳዲስ አሠራሮች ጋር ተዋህዶ ሥራውን የሚያከናውን ኃይል ማፍራት፤ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ከአራቱ የድጋፍ ማዕቀፍ ውስጥ የቴክኖሎጂን መቅዳት እና ማሸጋገር ሥራም እንደዚሁ ሲከናወን ቆይቷል፤ በአዲስ እሳቤ የማደራጀት ሥራ ስለተደረገ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤትም በለውጡ ምክንያት ከተደራጁት መካከል አንዱ ነው፡፡
በወነኝነት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ያለባቸውን ክፍተት መሙላት የሚችሉ የተለያዩ እና የተመረጡ ቴክኖሎጂዎችን በመቅዳት በዘላቂነት ተወዳዳሪነታቸውን የሚያረጋግጡ ውጤታማ እና ጥራት ያለው የቴክኖሎጂ ሽግግር ስርዓት እንዲኖር ለማስቻል ነው፡፡
ከሠላምታ ጋር ኢንጂነር ፈጅረዲን ሱልጣን ምክትል ዲንና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን እና የቴክኖሎጂ ሽግግር የስራ ሂደት አስተባባሪ