Skip to main content

👉   ኮሌጁ ለጋርመንት  ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ሰጠ።
======================================

የካቲት      10/06/2017  ዓ.ም

👉 የሰልጣኞችን   ሙያዊ ክህሎት ለማዳበር   ከተለያዩ  ኢንተርፕራይዞች እና እንደስትሪዎች  ጋር የጋራ የትብብር ስልጠና መስጫ ሰነድ በመፈራረም  ሰልጣኞች በቂ የተግባር ልምምድ አግኝተው  እንዲበቁ እና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ታሰቢ በማድረግ በዛሬው እለት ለጋርመንት  ዲፓርትመንት ሰልጣኞች
የትብብር ስልጠና እንዲወጡ ማድረግ ተችሏል ።

Image
ኮሌጁ ለጋርመንት  ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ተሰጠ።
Title
ኮሌጁ ለጋርመንት ዲፓርትመንት ሰልጣኞች  የትብብር  ስልጠና ተሰጠ።