Skip to main content
የምስራች !
የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
ከዚህ ባሻገር ለኮሌጆች በተደረገው ህብረተሰብ ተሳትፎ ቅበት ከተማ አስተዳደር አንደኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶለታል።
በተጨማሪም ቅበት ከተማ አስተዳደር የሚገኘው አይናጌ ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት እያኖረ በሚገኘው የማይተካ አሻራ በዞን ደረጃ የአንደኝነት ደረጃ በመቆናጠጥ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ መሆን ችሏል።
Image
የስልጤ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና "ክህሎት ለላቀ ስኬት" በሚል መሪ ቃል ባካሄደው ሴክቶሪያል ጉባኤ የቅበት ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባስመዘገው አፈፃፀም 2ኛ ደረጃን በመያዝ የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
Title