admin
Thu, 02/27/2025 - 18:03
የካቲት 07/06/2017 ዓ.ም
👉 ኮሌጁ ለአይሲሲ ዲፓርትመንት ሰልጣኞች የትብብር ስልጠና ተሰጠ።
======================================
👉 የሰልጣኞችን ሙያዊ ክህሎት ለማዳበር ከተለያዩ ኢንተርፕራይዞች እና እንደስትሪዎች ጋር የጋራ የትብብር ስልጠና መስጫ ሰነድ በመፈራረም ሰልጣኞች በቂ የተግባር ልምምድ አግኝተው እንዲበቁ እና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ተሰቢ በማድረግ በዛሬው እለት ለአይሲሲ ዲፓርትመንት ሰልጣኞች
የትብብር ስልጠና እንዲወጡ ማድረግ ተችሏል ።
Image

Title
ኮሌጁ ለአይሲሲ ዲፓርትመንት ሰልጣኞች የትብብር ስልጠና ተሰጠ።