Vision, Mission and Value ራዕይ/vision/
ኮሌጁ በአካባቢውኮሌጁ በአካባቢው ፤ ለክልሉ ብሎም ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ማህበራ እድገት አስተዋፅኦ የሚያበረክት ብቁና በሙያው የሚተማመን
ዜጋ በማፍራት የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ ተሻሽሎና ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ድህነት ጠፍቶ ማየት፡፡
ተልዕኮ/mission/
የ21 ኛውን ክፍለ ዘመን የሚመጥን በዝቅተኛና መካከለኛ ደረጃ የሰለጠነና የበቃ የሰው ሃይል በማፍራት፤ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂ በማቅረብና በማሸጋገር
ለኢንዱስትሪው የተሟላ የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት ለዞን ፣ለክልላችን እና ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልጽግና አስተዋጽኦ ማድረግ፡፡
እሴት/Values/
አቅምን በማሳደግ በራስ መተማመን፣ | ሥራአክባሪነት፣ | ሀብትን በቁጠባ በአግባቡና በጥንቃቄ የመጠቀም ባህልን ማዳበር፣ |
ሥራ ፈጠሪነት፣ | ለሥነ-ምግባር መርሆዎች ተገዢ መሆን፣ | የህብረተሰቡን ባህል የማክበር፣ |
ተከታታይነት ያለው የሙያ መሻሻል፣ | በጋራ የመስራት ባህልን ማበረታታትና ማዳበር፣ | በዕቅድ መመራት፣ |
አርአያነት፣ | የፈጠራና የምርምር ስራዎችን ማበረታታትና ማዳበር፣ | የግልፀኝነትና ተጠያቂነት አሰራር ማስፈን |